Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ በድጋሜ የወጣ 1, ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ 2, ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Defense: Procurement of Medicine

Government(Nov 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3fa13ffd-b159-43f8-ab87-e2efafce1135/open Lot Information Procurement

Ministry of Health: Procurement Of Desk Reference (የጠረጴዛ ማጣቀሻ) Printing

Government(Nov 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e6c6eb10-d059-425e-b006-215194e6d6b9/open Reference

The Ethiopian Engineering Corporation Construction Business Sector (here in After Referred to as “the Buyer”) Invites/requests (here in After Referred to as “Suppliers”) to Respond to this Expression of Interest Invitation for its Upcoming Construction Projects for the Supply (here in After Referred to as “the Materials, Goods and Related Services”)

Ethiopian Customs Commission:የሠራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ

Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/672fc2e8-819b-48da-9456-bf13a30e0e8b/open Reference

NRC Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Various Goods and Services

Reporter(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  NORWEGIAN REFUGEE COUNCIL (NRC) – ETHIOPIA CALL FOR INTEREST FOR VENDOR PREQUALIFICATION Reference No.: CFI/AA/2025/016

ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀትአመት የተለያዩ ለህክምና አገልገሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብርሃን ለሕፃናት 1 አውቶሞቢል ተሽከርካሪ ረጅም ዓመት ያገለገለ (እ.ኤ.አ. የ1989 ሞዴል ስሪት)፣ 6 (ስድስት) የሞተር ብስክሌት፣ 9 ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ 1 ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ 1 የወረቀት መብሻ፣ ድርጅቱ ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ ያሉ ያገለገሉ ወረቀቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ግዥ፣ የፅዳት እቃዎች ግዥ፣ የደንነት መጠበቂያ እና የደንብ አልባሳት ግዥ፣ የመኪና መለዋወጫ ግዥ እና የተለያዩ የጥገና እቃዎች ግዢ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

St. Peter Specialized Hospital: Procurement of Car Spare Part 14

Government(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት