Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ በድጋሜ የወጣ 1, ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ 2, ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Revenue: Procurement Of Hotel Service
Government(Nov 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ea3f471f-2cb1-4aff-a6fb-0f8ac8e7094d/open Reference
Heineken Breweries S.C. is Looking for Qualified and Authorized Dealers, Importers, and Distributors of Industrial Chemicals for the Provision of Different Types of Auxiliary Materials, Including Caustic, Aluminum Sulphate, HCl, and Other Related Items
Reporter(Nov 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Terms of reference for Expression of
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽህፈት ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከአገልግሎት ተመላሽ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SR/SS/006/2025 ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን
PAPDA Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Goods and Services, Including the Development of Manuals and Guidelines, the Purchase and Integration of AI Solutions for Business Flow Optimization, Firewall Hardware, and Network Installation Services (Cabling, Punching, and Labeling)
Reporter(Nov 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Call to purchase Infrastructures PAPDA is
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ጥቅምት 02 ቀን 2018 ዓ.ም ህንፃ ለማከራየት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ የቀን ማራዘሚያ አድርጎበታል
Reporter(Nov 05, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የህንፃ ኪራይ ጨረታ መዝጊያ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ በአዲስ
The German Embassy School Addis Ababa is Inviting Bids from Capable Contractors for the Sand and Paint Refurbishment of Wooden Windows on its Premises in Yeka Sub-City, Addis Ababa
2merkato.com(Nov 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BID The German Embassy
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎችን ለመግዛት ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ያወጣውን ጨረታ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Reporter(Nov 05, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ መዝጊያ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለቀጣይ Segment ዩኒሳ ገላን ቢሾፍቱ ቢዮ መንገድ ፕሮጀክት የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Reporter(Nov 05, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለቀጣይ Segment ዩኒሳ ገላን ቢሾፍቱ ቢዮ መንገድ ፕሮጀክት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተርሚናል 1 (አንድ) እና ተርሚናል 2 (ሁለት) የመኪና ማቆሚያ ውስጥ የሚገኙ ክፍት ቦታዎችን ለኤቲኤም(ATM) እና የተለያዩ የንግድ ሥራ አገልግሎቶች በኪራይና በገቢ መጋራት አሰራር (concession Basis) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 05, 2025) የቦታ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር -SSNT-581 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም