Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Jun 29, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የሲቲስካን ክፍል የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ
በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የሲቲስካን ክፍል የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት
የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት እና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: ለመኪና ጋራዥ ወርክ ሾፕ የሚያገለግሉ እቃዎች ግዥ(BiT-Transport) መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8fde0005-d023-4669-bb77-de2d493ccef0/open Lot Information Procurement
Procurement of Medical Suplies የውሃ ማጣሪያ ፊልተር እን CAYOTHERAPY MACHINE WITH NITROGEN TANKS // AFCSH //
Government(Feb 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/221ab54e-af03-46ee-87eb-dedd26351ae3/open Lot Information Procurement
Ethiopian Biodiversity Institute: Procurement of Mobile Phone, Titanium Jet Balance/Depute/2018
Government(Feb 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1ead983d-c5a8-491e-8ba5-231ab4184c55/open Lot Information Procurement