Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአሶሳ፣ ሐዋሳ እና ጂንካ ኤርፖርቶች (የአውሮፕላን ማረፊያዎች) የደህንነት አጥር ግንባታ ሥራ የሚያከናውኑ ደረጃ ሶስት (3) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ ወይም ህንፃ ስራ ተቋራጮችን እንዲሁም የሀገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/1019 እና 20/2019 የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባቸው፡- 1 ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት የTempered Glass Work

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለዲስትሪክታችን ሠራተኞች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ጥቅማጥቅም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለዲስትሪክታችን ሠራተኞች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስ ጫማ፣ የደህንነት መጠበቂያ እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government (Jul 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/568e54bc-208c-4102-baef-dead50310a04/open Invitation to Bid Procurement of Construction Materials Procurement Reference No: EPOS-NCB-G-0057-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category:

Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service Procurement of Construction Materials

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽህፈት ቤት የገጠር መንገድ ጥገና ሥራ የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውኃና ኢነርጅ ቢሮ ለቢሮ መገልገያ የሚውሉ አላቂና ቋሚ እቃዎች (ወረቀት፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የፎቶ ኮፒ ቀለም፣ ባይንዲንግ ማሽን እና ሌሎች የቢሮ መገልገያዎች እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው ፈርኒቸር እና የፈርኒቸር ዉጤቶች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አሚኮ በቁጥር ኮ/አ/ም/ ስ/ኤ/299/2018 በቀን 26/05/2018 ዓ.ም በሰጡን ውክልና

Lutheran World Federation Invites Quotations for Simultaneous Interpretation Services in Spanish and French for an Event in Addis Ababa, Scheduled from July 4th to July 11th, 2026.

2merkato.com(Mar 04, 2026) LUTHERAN WORLD FEDERATION INVITES YOU TO SUBMIT A QUOTATION FOR SIMULTANEOUS INTERPRETATION SERVICES IN SPANISH AND FRENCH

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የተለያዩ እቃዎችን እና ግንባታዎችን ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 14/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሎት 1 የአሚኮ የአጥር ግንባታ ሥራ ደረጃ 6 እና

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ፋንታሁን ገ/ሚካኤል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሀረጓ ቦጋለ መካከል ስላለው

The Ethiopian Roads Administration (ERA) Invites Qualified Consulting Firms to Submit Expressions of Interest for the Construction Supervision of the Gedo-Bako-Nekemte Heavy Maintenance Road Project (134 Km).

Ethiopian Herald(Mar 04, 2026) Request for Expressions of interest {National Competitive Bidding} The Federal Democratic Republic of Ethiopia represented by

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸር፣ ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት 1. የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸር፣

በጎንደር ከተማ አስተዳደር በጤና መምሪያ ሥር የሚገኘው የጎንደር ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር በጤና መምሪያ ሥር የሚገኘው የጎንደር ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ