Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 010-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-16/2018 ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ድዴሳ፤ ያዮ፤

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ እንዲሁም ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 31/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይከል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Stationary Materials

Government (Apr 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6059b386-46d0-415d-be22-77e283f4dc8e/open Lot Information

የድርጅት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሰኢድ አህመድ ኑር እና የፍ/ባለዕዳ ብሉናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አክሲዮን

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሙሉጌታ ወርቁ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሲሳይ ወርቁ መካከል ስላለው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ስህን ወንድማገኝ እነ ወ/ሮ ኤልሳቤት ያቆብ ወንድማገኝ መካከል ስላለው የፍርድ

የይዞታ ስፋት 158 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አስናቀች ወርቁ እና በፍ/ባለዕዳ ደረጄ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት የእንስሳት መድሃኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት የእንስሳት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች) እና የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ መጠን ያላቸው ጥሬ እንጨት ምሰሶዎችን በሚያቀርበው ቁርጥ ዋጋ መሠረት ለማቅረብ ፍቃደኛ ከሆኑ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EU/Dist./NCB-009/2018 ተቋማችን የተለያዩ መጠን ያላቸው ጥሬ እንጨት ምሰሶዎችን በሚያቀርበው ቁርጥ ዋጋ

አዲስ ተስፋ ማዕከል ለህፃናትና አካል ጉዳተኞች እ.ኤ.አ. በ2025 የበጀት አመት የፈፀመውን የስራ ክንውኖችንና ሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) ለኦዲት ስራ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን እ.ኤ.አ. ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት መር የሆነ የድጋፍና እንክብካቤ