Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥ አአትማባ/ብግጨ/ግዳ/16/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የፅዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት፣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ኪራይ እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የፅዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት፣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ኪራይ እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱንና እቃዎቹን ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አባይነሽ ገለቱ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ለማ ገለቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

የይዞታው ስፋት 362.49 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 02, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ግልጽጨረታ ማስታወቂያ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እና አሮጌ

የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እና አሮጌ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በሃራጅ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Government (Apr 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/95d515ff-2f98-4a34-8872-b1e281154838/open Invitation to Bid Procurement of Medical Equipment and Supplies Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0110-2018-BID-OpenProcurement

CMHS , University of Gondar: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ይ/ዓለም ከተማ አስ/ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት አጠቃላይ የቢሮ ፈርኒቸር ግዥ ከሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ይ/ዓለም ከተማ አስ/ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን መንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደር አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/025/2017 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን መንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደር

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት ለሚገነባው የተለያዩ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ኮንክሪት ሚክሰር እና ቫይብሬተር፣ የአርማታ ብረት በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት ለሚገነባው የተለያዩ ግንባታ አገልግሎት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎችን እና የሎደር መኪና ጎማ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች

በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስተካከያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚዉል ሁሉን አቀፍ

በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስተካከያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚዉል ሁሉን አቀፍ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Light Fixture, Distribution Board እና Socket & Switch አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር DCE/EM/12/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Light Fixture, Distribution

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. Galvanized Pipe 6” and Flange 6” በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘረውን Galvanized pipe 6′ and Flange 6” በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የእቃው አይነት

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት የInteractive Touch LED Panel 86″ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር፡– REQ ESLSE/BABO/NEG/2024/00116 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት