Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 24, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ተስፋይ ገብሩ እና የፍ/ባለዕዳ ኒው ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/22745 በቀን መጋቢት
የተለያዩ የጽዳት ሳሙናዎችና ብስኩቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ሲገለገልበት የነበረውን አንድ ቶዮታ የመስክ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ፡– 1. ማንኛውም
ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ሲገለገልበት የነበረውን አንድ ቶዮታ የመስክ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር G+2 መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ኮንቴነሮች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት አና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ኮንቴነሮች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት አና ያገለገሉ የቢሮ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት እና ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር
ስፋቱ 175 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ፡ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የአፈጻጸም ተከሳሽ፡ አቶ በሪሁ ፍሰሃ 1ኛ. የአፈጻጸም ጣልቃ
Saint-Gobain Weber Manufacturing PLC Invites Interested and Eligible Bidders to Participate in the Auction of a Used Generator.
2merkato.com (Jul 18, 2026) AUCTION NOTICE Sale of Used Generator (As Is, Where Is) Saint-Gobain Weber Manufacturing PLC invites interested and
The Sodo Woreda Office of Agriculture Invites Sealed Bids for the Construction of the Buee Fruit & Vegetable Market Center, Which Includes a Cold Store, Guard House, Toilet with Sewerage System, Trash Pit, and Fence in Sodo Woreda, East Gurage Zone.
Ethiopian Herald (Jul 18, 2026) Invitation to Bids Name of country/Region: Ethiopia /Central Ethiopia Regional State Name of Project: Food
ወደ እናት ፍቅር የበጎ አድራጎት ማህበር አመታዊ የሒሳብ እንቅስቃሴ ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 18, 2026) ማስታወቂያ ወደ እናት ፍቅር የበጎ አድራጎት ማህበር ትኩረቱን የሀገር ባለውለታ የሆኑ አረጋውያንን እና የ ሀገር
ኦሞ ባንክ አ.ማ. ወልቂጤ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቦታ G+0 መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 18, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ አ.ማ ወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ዓ/ም፣ 98/90 ዓ/ም
The World Health Organization (WHO) Ethiopia is Seeking a Reputable External Auditor to Conduct Spot Checks and Assurance Activities for its Implementing Partners.
The Reporter (Jul 18, 2026) REQUEST FOR PROPOSAL (RFP) Request for Proposal- External Auditor for Conducting Spot Check and Assurance
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በነቀምት ከተማ በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የቦቆሎ እህል ለሁለተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 010/ሽያጭ/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በነቀምት ከተማ በድርጅቱ