Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ21/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር በጨረታ ቁጥር ቀ/ጤ/ ጣቢያ 3/2018 በጀት ዓመት ለጤና
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር መድሃኒት፣ የላብራቶሪ ሬጀንቶች እና አላቂና ቋሚ የሕክምና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) Correction Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) was published in Addis Zemen Newspaper on 9 and 10 May, 2018E.C on page 27 procurement Reference number: Re-Bid
Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Would Like to Notify Bid Correction
Addis Zemen (May 22, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-35-2025/26 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed
Awash Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items.
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ እና ለሌሎች አገልግሎት የሚውል አይሱዙ፣ የውሃ ቦቴ እና ሚኒባስ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታጠቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕ/ክልል መንግስት ከህሎት ቴክኖሎጂ ቢሮ የቤንች ሸኮ ዞን የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጅ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ
የሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቴሌቪዥን እና ኮምፒውተር፣ ፈርኒቸር፣ ጋርመንት እና Agro Processing በግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01 የሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ መገልገያ ዕቃ ማለትም የጽሕፈት መሳሪያዎችን እና የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በጨረታ ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የቢሮ መገልገያ ዕቃ ግዥ ጨረታ
Heart Attack Ethiopia Inc. Invites Licensed and Qualified External Audit Firms to Conduct the Annual Audit for the Fiscal Year Ending 2025.
Ethiopian Herald(Nov 29, 2025) External Audit Bid Announcement Heart Attack Ethiopia Inc. Heart Attack Ethiopia Inc. invites licensed and
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን(ዋናው መ/ቤት) ለውሃ ቁፋሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የዕቃ አቅርቦት ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥር NCB WWWC 07/2018 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ጥሪ አገር አቀፍ ግልጽ
የምዕራፍ አጠቃላይ /2ኛ ደረጃ/ ትምህርት ቤት የትምህርት መገልገያ እና የቢሮ መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት በ2018 በጀት ዓመት ኢአርፒ (ERP) ሲስተም ጥናት (ማልማት) ለማስጠናት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኢአርፒ (ERP) ሲስተም ጥናት(ማልማት) አገልግሎት
The South Ethiopia Regional Transport & Road Development Bureau Would Like to Extend the Closing and Opening Date and Time
Ethiopian Herald(Nov 29, 2025) NOTIFICATION OF BID TIME EXTENSION It is to be remembered that, South Ethiopia Transport &