Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 26, 2026) የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣የኮስሞቲክስና የንጽህና ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ
ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ
ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዘመን የግሬደር መኪና ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ
በሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ ቆርቆሮዎች፣ የሶላር ባትሪዎች እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ ቆርቆሮዎች፣ የሶላር ባትሪዎች
Children’s Circle International Inc. (CCII) is an International, Non-governmental, and Humanitarian Organization Invites Qualified and Reputable External Auditors/ Audit Firms to Submit Proposals to Conduct an Independent Audit for the Fiscal Year Ending December 31, 2025.
Addis Zemen(Dec 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Announcement: Call for External Auditors/Audit
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ የመ/ሜዳ/ፖ/ቴ/ ኮሌጁ በ2018 ዓ.ም ለማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የማሰልጠኛ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ የመ/ሜዳ/ፖ/ቴ/ ኮሌጁ በ2018
በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል
Yedebub Nigat(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት
Addis Ababa City Government Mayor Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water Pump
Government(Dec 06, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/cfe5df5f-189a-4214-b74a-0a2c382f0c40/open Invitation to
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ መድኃኒት እና የህክምና እቃዎች እንዲሁም የቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ጥገናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር ARHC 003/2018 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፊዝ 02 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Combining Compartment እና Lighting Preventer ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) የጨረታ ቁጥር DC/EM/179/2025 እና DCE/EM/180/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፊዝ 02 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ሲግሞ ሰጠማ እና በለጠ ጌራ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገዲማ ዲስትሪክት ላይ የ“Grevillea Robusta” ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣየቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር OFWE/GU-08/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና