Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_36/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን በድጋሚ የወጣ ጨረታ BID #FIDO/0022/2026 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 24 ዓመታት በሀገሪቱ

ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን Emergency Water Trucking Services Including 10,000 Litters Plastic Tanker Supply and Installation for Kumbi Woreda East Hararghe Zone as Indicated in BOQ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ  ቁጥር ዳባ/ብማ/0024/26 ዳሸን ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን  የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ  

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የፋብሪካ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Reporter (May 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Gambella University: Procurement of Solar Equipment and its Accessories

Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3c171d18-1552-4f3f-95f4-c743ee8798f7/open Reference

Ethiopian Heritage Authority: Procurement of Lucy Museum Construction at Afar Region Semera

Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1506f4c3-72b4-48d3-a497-ef4627cb9c42/open Reference

ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ/ማ ዋናው መ/ቤት ለአክሲዮን ማህበሩ አገልግሎት የሚውሉ 09 (ዘጠኝ) ላፕቶፕ ኮምፒዩተር /LAPTOP COMPUTER/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 08, 2025)   የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ/ማ ዋናው መ/ቤት ለአክሲዮን ማህበሩ አገልግሎት

Oromia Construction Corporation Announced the Extension of the Bid Closing Date

Addis Zemen(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። EXTENSION OF BID CLOSING DATE

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያና ለንግድ የሚሆን ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 08, 2025)   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/አዲ/ብማ 002/2025 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90

Tourism Training Institute: Procurement of Printing Material

Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e4973ad4-df70-4bc5-829d-8e6d060e39dc/open Reference

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   በድርድር የወጣ የሐራጅ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ

ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ሊጀምር ላሰበው አዲስ አገልግሎት ስራ ላይ የሚውሉ የኤሌክትሪክ ቻርጀሮች (DC 180KW እና DC 120KW) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

Reporter(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/17/18 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል