Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር ዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ
አቢሲንያ ባንክ መጋዘን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የማምረቻ እና የመሸጫ ሼድ ሥራ የሄልቬታስ–አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሎት 01 በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና
የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፣ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፣ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን
ደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ መምሪያ የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 07, 2026) ሀገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ መምሪያ ሎት 1 የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች