Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 03, 2026) በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቀጥር 04/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የእርማት ማስታወቂያ የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር እሑድ ሐምሌ 19,2018 በወጣው የጋዜጣው እትም ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በጋዜጣው ቅጽ 31 ቁጥር 2738 በክፍል
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ሐምሌ 19/2018 በአቶ በሃይሉ ደምሴ ተድላ ስም ያወጣውን ጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ G+3 ቤት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማ/ኢ/ክ መንግሥት ሀዲያ ዞን ሌሞ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሪቮለረቭግ ፈንድ ለእንስሳት ህክምና አገልግሎት የሚውል መድሃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ክ መንግሥት ሀዲያ ዞን ሌሞ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሪቮለረቭግ ፈንድ ለእንስሳት ህክምና
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትዝታ ግርማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ማዕዛ ግርማ መካከል የፍ/ ባለመብት
የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሮቤል ገብረሚካኤል እና በፍ/ባለዕዳ እነ ትራንስ ሆርን ማዕድን ማውጣት ስራ ሀላ/የተ/የግ/ማ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የኤሌክትሮኒክስ (Electronics) ዕቃ እና የተለያዩ ቶነሮች (Toners) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ዕቃውን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/አ/ሪ/ብሔ/ግ/ጨ/007/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የኤሌክትሮኒክስ (Electronics)
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንስፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/አ/ሪ/ብሔ/ግ/ጨ/006/2018 ሎት-1 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንስፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ
ዘብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር B–ETH 01/26 ዘብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በቁጥር፡0883 የተመዘገበ
የእንደጋኝ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለእንደጋኝ ወረዳ የጀነ/ታዳጊ ማዘጋጃ የከብት በረት አጥር ግንባታ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የእንደጋኝ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለእንደጋኝ ወረዳ የጀነ/ታዳጊ ማዘጋጃ የከብት በረት አጥር ግንባታ ስራ በጨረታ አወዳድሮ
Debre Birhan University: Procurement of Whiteboard Marker
Government(Feb 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/158576fd-9217-4ec1-8738-9f31ae7b4787/open Reference
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች አግባብ ካላቸዉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች