Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ እቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Government (Aug 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/408c8389-09d6-4d10-acd0-8aef243d3814/open Invitation to Bid Procurement of Electronics Equipment Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0024-2019-BID-OpenProcurement Category:
University of Gondar: Procurement of Electronics Equipment
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 47/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Aug 28, 2026) በድጋሚ የወጣ አስቸኳይ ያገለገሉ ፓሌቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NFR 004-2026 የጨረታ ዕቃዎች መመልከቻ ጊዜ ከሰኞ ነሃሴ 25 እስከ ማክሰኞ 26/2018 ዓ.ም የጨረታ ሰነድ መግዣ ጊዜ ከሰኞ ነሃሴ 25 እስከ ማክሰኞ 26/2018 ዓ.ም የጨረታ ዕቃዎች መገኛ ቦታ አይሲሲ መጋዘን የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታ ዩኒሴፍ አይሲሲ መጋዘን የጨረታ ሰነድ መመለሻ የመጨረሻ ጊዜ ሃሙስ ነሀሴ
ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Alert Comprehensive Specialized Hospital: Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Mar 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e983e75e-72db-4b72-ba1f-0a3cca9e6f27/open Invitation to
The Carter Center Ethiopia (TCCE) Invites Sealed Bids from Registered Suppliers for Different Materials
The Reporter (Mar 07, 2026) INVITATION FOR ADVERTISEMENT OF BID NCB NO. 006/2026 TCC-E The Carter Center Ethiopia is a
የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም ለሚቋቋመው አንድ የአካቶ ትምህርት (IERC) ድጋፍ መስጫ ማዕከል ለልዩ ፍላጎት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የልዩ ፍላጎት ቁሳቁሶችና መሳሪያዎች፣ ለልዩ ፍላጎት ለስደተኛ ትምህርት ቤቶች ድጋፍና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶች እንዲሁም ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሚኒ-ሚዲያ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04 የቤኒሻንጉል–ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በግዥ መለያ ቁጥር BGRS Edu-NCB-Open
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞን ደረጃ ለሚሠራው የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት B+G+10 ሁለገብ የቢሮ ግንባታ ጨረታ እንዲወጣለት በሰጠው ውክልና መሠረት በደረጃ 1Gc/1Bc የሆኑ ህጋዊ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግንባታውን ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 06/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ
ያገለገሉ 397 የቢሮ ተሽከርካሪ ወንበሮች፣ 131 ዴል ኮምፒዩተሮች ከነ አክሰሰሪው፣ የቢሮ ጠረጴዛ፣ የአዳራሽ ወንበሮች እና ሌሎች ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉቀን በዛብህ እና በፍ/ባለዕዳ ፐርፐዝ ብላክ ኢት ኤች ትሬዲንግ አ.ማ. መካከል
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለአብቹና በወረዳው
Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Materials
Government (Mar 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8aa9b9c0-f73f-40ea-8acd-08491027252c/open Invitation to
University of Gondar: Procurement of Sanitary Items
Government (Mar 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/10151f09-cb1b-4113-8c92-af589fd2658d/open Invitation to
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለ 3 አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) የቢሮ ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል