Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Oct 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/039/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 11/02/2019እና በ14/02/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር-06/2019 የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪና ማሽነሪ ናፍታ፣ ዘይትና ቅባት በዘርፉ
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ናፍታ፣ ዘይትና ቅባት ለመግዛት ይፈልጋል
Government (Oct 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7047976c-6c82-4942-b1d6-572cfcb18072/open Reference Number: MoR-NCB-NC-0047-2019-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOR/NCB/F/2019 Procurement Information Procurement Type:
Ministry of Revenue: Procurement of Hotel Service
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Wolaita Sodo University፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (Oct 15, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9c77b1bb-27b2-445b-9cf7-6f6be789498b/open Lot Information Procurement Reference
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለአሶሳ፣ ለኮፈሌ እና ለአሰላ (ኢተያ) ቅርንጫፎች የሚውሉ የተለያዩ የመጋዘን እና የአጥር ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ./ብግጨ/03/2019 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ ከሎት አንድ እስከ ሎት
የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለኮሚሽኑ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መለዋወጫዎች፣ ጎማና ባትሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም የወጣ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለኮሚሽኑ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል መለዋወጫ፣ ጎማና
የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ከ5/2/2019 እስከ 30/10/2019 ዓ.ም. ድረስ የሚውሉ የማምረቻ ዕቃዎች፣ የተለያየ የጽሕፈት መሣሪያዎች (Stationery)፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች (Furniture)፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሪሲቲ እና ባዮሜዲካል (Electricity & Biomedical)፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 የበጀት ዓመትን ከ5/2/2019 እስከ 30/10/2019 ለማምረቻ ዕቃዎች፣
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽሕፈት ቤት የተለያዩ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ የፋብሪካ ኬሚካሎችን (Factory Chemical) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ማስታወቂያ (የጨረታ ቁጥር LP/OT/004/OKSF1&3/2019)
Addis Zemen (Oct 15, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– LP/OT/004/OKSF1&3/2019 በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ አሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውል ባትሪዎች ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/መ/ባ/ባት/03/18 መ/ቤታችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ አሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች አገልግሎት
Mana Murtii Olaanaa Magaalaa Maayaatti Manni Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Addellee Bara Baajataa 2019 Tti Meeshaa Dhaabbataa (6313) Fi Meeshaalee Dhumataa Adda Addaa (6212, 6215, 6218, 6219, 6314) Fi Kanneen Biiroo Keessaa Waldorgomsiisee Bitachuu Barbaada
Addis Zemen (Oct 15, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Mana Murtii Olaanaa Magaalaa Maayaatti Manni Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Addellee bara
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት ተከማችተው የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ሪ ግ/ጨ/002/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 15, 2026) የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣