Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 የህግ ተገዥነት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 የህግ ተገዥነት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያቁጥር GGWW/0003/2019 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የደሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አራት ክፍል (አንድ ብሎክ) ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ደ/ም/መ/ባ/03/2019 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Government (Oct 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/446ce185-a093-4309-b436-a24c96c35947/open Reference Number: MOD-NCB-G-0162-2019-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOD/NCB/G/04/2019 BID OPEN Procurement Information
Ministry of Defense:- LOT 4/93/2019 Procurement of Stationary Materials
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Roads Administration (ERA) is Seeking Expressions of Interest for Consultancy Services for the Supervision of Road Projects.
Ethiopian Herald (May 07, 2026) FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ETHIOPIAN ROADS ADMINISTRATION REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (National Competitive
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute: Procurement of Sanitary Items
Government (May 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ef42b506-2a7c-40e2-8801-8cf8fa408224/open Invitation to
በፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ዲስትሪክት አቶ እንየዉ እሸቴ ቆያቸዉ በፀደይ ባንክ ይልማና ዴንሳ ቅርንጫፍ የተበደሩትን ብድር በዉሉ መሰረት መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ የተያዙትን ቤቶች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 04, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ዲስትሪክት አቶ እንየዉ እሸቴ ቆያቸዉ በፀደይ ባንክ
ሚያዚያ 13 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 37 ላይ የቤተ መንግስት አስተዳደር ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ IFBN N.o FDREPA/lFB/001/2026 በተራ ቁጥር 2 ላይ TICKET READER ብዛት 3 ተብሎ የወጣው በስህተት ስለሆነ ብዛት 30 በሚል የታረመ መሆኑን እንገልፃለን
Addis Zemen (May 07, 2026) ማረሚያ ሚያዚያ 13 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 37 ላይ የቤተ መንግስት አስተዳደር
Addis Ababa Traffic Management Authority: Amendment on Bid Closing Date and Bid Reference Number
Addis Zemen (May 07, 2026) Bid Closing date and Bid Reference Number adjustment It is recalled that Addis Ababa Traffic
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የደሴ ህክምና ኦክስጅን ማምረቻ ማከፋፈያ ማዕከል በ2018 በጀት አመት ለተለያዩ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የህትመት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 04, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የደሴ ህክምና ኦክስጅን ማምረቻ ማከፋፈያ ማዕከል በ2018 በጀት አመት
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የንጽህናና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች ግዥመፈፀም ይፈልጋል
Government (May 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0ec784f6-f030-4589-939a-8574f07b143b/open Lot Information
Addis Ababa Science and Technology University፡ Procurement of Rent Service
Government (May 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/50a99151-f4eb-4dad-a426-03e1d0d4102a/open Lot Information
የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (May 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ መሳፍንት ቢረሳው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ መንግስቱ ካሳሁን መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ