Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 010-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-16/2018 ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ድዴሳ፤ ያዮ፤

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ እንዲሁም ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 31/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይከል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለእብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት 3ኛ ዙር በጨረታ የድርጅት 01 G+4፣ 01 G+2 እና 01 G+1 የመኖሪያ ደግሞ 08 G+0 መሬት ሊዝ በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

በማዕከላዊ ጎንደር በምሥራቅ በለሳ ወረዳ ጉሃላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል SUSAN Thomason Butfet Foundation በጀት የካርድ ክፍል ግንባታ፣ ሌሎች የጥገና ስራዎች የበርና ቁልፍ፣ የመስኮት፣ የቀለም፣ የውሃ እና የማዋለጃ ክፍል አልሙኒየም ፓርቲሽን በአጠቃላይ የመብራት ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች ማለትም የደን ዘር፣ የደጋ ፍራፍሬ እና ፖሊቲን ቲዩብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች

የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአመልካች አፈ/ከሳሽ ኑሪያ ካርሲማ፣ ጣ/ገብ እነ ሀይባ ካርሲማ እና በተጠሪ አፈ/ተከሳሽ ሙሀመድ አለምር

The Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) Requests Proposals for the Translation of Ethiopian Food Systems Training Manuals from English Into the Afar Language.

2merkato.com (Apr 28, 2026) REQUEST FOR PROPOSALS TRANSLATION OF ETHIOPIA’S FOOD SYSTEMS TRAINING MANUALS INTO THE AFAR LANGUAGE About gain

Ministry of Women and Social Affairs: Procurement of Electronics Equipment

Government (Apr 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/58b8ba6c-5c79-496b-8f04-aac1895f5c28/open Invitation to

The Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) Requests Proposals for the Translation of Ethiopian Food Systems Training Manuals from English Into Afaan Oromo.

2merkato.com (Apr 28, 2026) REQUEST FOR PROPOSALS TRANSLATION OF ETHIOPIA’S FOOD SYSTEMS TRAINING MANUALS INTO THE AFAAN OROMO LANGUAGE About

Dilla University: Procurement of Electronics Equipment

Government (Apr 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8bbe7f5a-80cd-41c9-af18-6da916bfc669/open Invitation to

Ministry of Defense: Procurement of የላውንደሪ ማሽን መለዋወጫ እና የጀነሬተር ባትሪ

Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4f81079f-8729-4638-bae5-691fb317801f/open Lot Information