Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

2merkato.com (Jul 11, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን የዋስትና ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ ኤሊያስ ሀሰን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መላኩ ጥላሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.194779 በ8/4/2017 ዓ.ም በዋለው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች እነ ወ/ሮ ፋና ጋብሶ 245 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ የኳድራንት አፓረል ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረቶች የሆኑት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ የጨኪ ንኡስ ማዘጋጃ ቤት የጤና ጣቢያ አጥር ግንባታ በጨኪ ቀበሌ ለማሰራት ደረጃቸው በጂሲ ወይም በጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እንዲሁም በቢሲ ህንጻ ስራ ተቋራጭ በደረጃ 8 እና በላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WSSF/SALES/01/2026 የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቁርጥራጭ ብረታብረቶች፣ የተጋቡ

The Finnish Refugee Council (FRC) is Inviting Bids for the Supply and Delivery of One (1) Brand New 2025 Model Electric Pickup Vehicle to Support its Operational Activities in Ethiopia.

Addis Zemen (Jun 28, 2026) Invitation to Bid (IFB) Company Name: Finnish Refugee Council (FRC) Procurement of Electric Pickup Introduction

The United Nations World Food Programme (WFP) Invites Qualified Local Companies to Submit Expressions of Interest (EOI) for the Provision of Pest Control, Fumigation, Spraying, Rodent, and Termite Control Services in WFP and Cooperating Partners’ Warehouses Across All Regions of Ethiopia.

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሃዲድ ብረት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 005/2018 የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በምን/ሸ/ወ/አሞራቤት ቀበሌ የቀድሞው የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር

The Ethiopian Biodiversity Institute Invites Sealed Bids for the Professional Post-refurbishment Deep Cleaning of Gene Bank Laboratories and Cold Rooms as Part of the ‘Conservation and Sustainable Use of Biodiversity in Priority Protected Areas Project in Ethiopia’ Funded by KfW.

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የውሃ/የቧንቧ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ  የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት ፡- Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ ለአንደኛ ጊዜ

Clinton Health Access Initiative (CHAI) is Seeking a Local Implementation Partner to Develop a Locally Led Hybrid Delivery Model for the Health Resource Tracking (HRT) Solution Using Modular and Standards-based Digital Public Infrastructure (DPI).

የዳዬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በቅጥር ግቢው ውስጥ ሊያሰራ ላቀደው የግንባታ ስራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018  የዳዬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በቅጥር ግቢው ውስጥ