Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራ ዩኒዩን ኃ/የተወሰነ ለዩንዩኑ ምርት እና ግብአት ለማጓጓዝ አገልግሎት የሚውል ሲኖ ካሶኒ 2025 ሞዴል ባለ 400 (አራት መቶ) የፈረስ ጉልበት የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ ዉስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በምዕራብ ወለጋ ዞን የመነሲቡ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓ/ም ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉትን የጽ/መሳሪያዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን እንዲውም የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Somali Regional State Water Bureau (SRS WB) Invites Sealed Bids from Qualified Contractors for the Construction of the Kelafo River Intake Water Supply Project.

Addis Zemen (Aug 13, 2026) Invitation to Bid SRS/WB/UWSP/WS/20/2018 E.C To: All Eligible Contractors The Somali Regional State Water Bureau

Ministry of Finance፡ Procurement of Hotel Services

Government (Aug 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c96b667c-252b-4827-81bf-9a322b3d1495/open Lot Information

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0ce07992-31ea-4224-83ac-0a52577308b4/open Lot Information

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጅማ ገነቲ ወረዳ ገንዘብ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የህንፃ መሳሪያዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና የደምብ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአሮሚያ ስቴት ዩኒቨርስቲ ጅማ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለካምፓሱ አገልግሎት የሚውሉ ላፕቶፖችን፣ ድጅታል ካሜራ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የተሟላ ከንጹህ ቆዳ የተሰራ የቢሮ ሶፋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፤ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እና ማሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የሶፍትዌር ስልጠና አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/02/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ

በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን