Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሱትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ

ራሚስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጃኬት ግዥ ጨረታ አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/20256/27/02 ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኛች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን

ብርሃን ባንክ አ.ማ. ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ጃኬት ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንበረቶችን በግልጽ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ  ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Jun 29, 2026) የሐራጅ  ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አስፋው ታሪክ እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኛው መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን

The New Millennium Women Empowerment Organization (NMWEO) Invites Qualified Suppliers to Submit Pro-forma Invoices for the Supply of One (1) Brand New Plug-in Hybrid Electric Vehicle (PHEV), Specifically an SUV or Double Cab Pickup with 4WD and Left Hand Drive.

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

አሌጋንስ ኢምፓርት ኤንድ ኤክስፖርት ኃ.የተ.የግል.ማህበር (Yongo Elegance) ለ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ለማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አሌጋንስ ኢምፓርት ኤንድ ኤክስፖርት ኃ/የተ/የግል ማህበር ለ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ለማሰራት

ፀደይ ባንክ አ.ማ. በደቡብ ጎንደር እስቴ ከተማ የሚገኙ ከህንፃ ግንባታ የተረፉ የግንባታ ግብዓት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) ከህንፃ ግንባታ የተረፉ የግንባታ ግብዓት እቃዎችን ለመሸጥ የጨረታ ቁጥር 003/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ በደቡብ ጎንደር እስቴ

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዘንገና የገ/ቁ/ብ/ህ/ስ/ማህበር ኃ/የተወሰነ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ በጋሻው ቢተው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ

አይ ሲ ኤምሲ አጠቃላይ ሆስፒታል የሕክምና መገልገያ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ICMC/LO/H/004/2018/2026 አይ ሲ ኤምሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሕፃናት ድንገተኛ ክፍል

Gadaa Bank S.C. Invites Sealed Bids for the Procurement of a Security Operations Center (SOC).

Reporter (Jul 01, 2026) INVITATIONS TO BID (National Competitive Bidding) ITB No. OT/02/2026-27 1. Gadaa Bank S.C. has allocated a