Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/05/2018በ ሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ባለ ሶስት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electronic Material
Government(Oct 22, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/d5e7e0b0-629b-4a11-a9ca-e6ab55fd40ad/open Invitation for
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ-12/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የክሬን ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-EEP/TB/FP/NCB/01/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ
SOS Children’s Villages Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Classroom Block Construction Work for Melka-Essa Primary School in Shashemene, Ethiopia
2merkato.com(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO TENDER FOR CLASSROOM BLOCK
በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በሃገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም በ2018 በጀት ዓመት በመንግሥት ከተበጀተልን መደበኛ
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽህፈት ቤት የሐራጅ ማረሚያ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማረሚያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ብዙአየሁ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት የጠጠር መንገድ ሥራ ለመሥራት ሰሌክት ማቴሪያል ግዥ ስለተፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ድርጅት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት
የቤኬ ቅድመ 1ኛ እና አንደኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መስሪያ ቤት 5000 /አምስት ሺህ/ ሊትር የሚይዝ የነዳጅ መቅጃ ቦቲ እና ደብል ካፕ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት