Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብቶች 1ኛ አቶ መሰለ ገዴቦ 2ኛ አቶ ዘነበ ብርሃን የፍ/ባለዕዳ ፋራት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው ክርክር ጉዳይ በመ/ቁጥር 78336 በ15/4/2018 ዓ/ም በተሰጠው ውሳኔ ንብረትነቱ

የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሲኖትራክ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ጌታቸው ጀማነህ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታቸው አማረ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/187121 በ30/10/2015 ዓ/ም

የይዞታው ስፋት በካርታ 278 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 30, 2025) በድጋሚ የወጣ የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ሰነድ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር፡ የተለያዩ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች፣ ጫማዎች፣ ሸሚዞች እና የመሳሰሉትን ሌሎች አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 1. ተጫራቾች

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች፣ ጫማዎች፣ ሸሚዞች እና የመሳሰሉትን ሌሎች አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Dec 28, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች