Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Nov 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተወረሰ ንብረት የድርድር ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ (ማስታወቂያ ቁጥር፡ ፀባ/001/2018) ፀሐይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና

ፀሐይ ባንክ አ.ማ በብድር መያዣነት የወረሰውን የቅይጥ G+7 /የንግድ ህንጻ/ በድርድር ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Government(Nov 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a42295c4-b700-413b-94d5-178d9361c782/open Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0307-2018-PUR Object of Procurement: የማስተማሪያ መርጃ መሳሪያዎች ግዥ

Hawassa University”የማስተማሪያ መርጃ መሳሪያዎች ግዥ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ

Addis Zemen(Nov 04, 2025)   የመጀመሪያ ደረጃ የሀራጅ ማስታወቂያ  የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 መሰረት የተረከባቸውን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመጀመሪያ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በ1147/2011 መሰረት ከአቶ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ትራክተር የስሪት ዘመን 2015፣ አቅም፣ 117HP ስሪት ቱርክ፣ መጋዘን እና 400 ሄክታር መሬት (384.7 ሄክታር የለማ) 15 ቀሪ የሊዝ ዘመን ያለው ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የተለያዩ የሲቪል ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚሆኑ የደንብ ልብስ፣ የሻይ ክበብ መስተንግዶ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ለ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ እቃዎች እንደ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ወርቁ ሞላ እና የፍ/ባለዕዳ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና ለመስክ ጽህፈት ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና

Ethiopian Electric Power (EEP) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Individual Consultancy Services for Technical Assistance on Grid Electricity

Ethiopian Herald(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። REQUEST FOREXPRESSIONS OF INTEREST (REOI)

በደቡብ ኢ/ክ መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢ/ክ መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

በሰንፔር አክሲዮን ማኅበር ለሰንፔር ጽህፈት ቤትና ለአቡነ ጴጥሮስ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ በሰንፔር አክሲዮን ማኅበር ለሰንፔር ጽህፈት ቤትና ለአቡነ ጴጥሮስ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ አላቂና