Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-18-2025/26. 1. Awash Bank invites

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items

Reporter(Dec 14, 2025)   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤስ ኦ ኤስ ኪንደርዶርፍ ኢንተርናሽናል የአፍሪካና መካከለኛዉ ምስራቅ ቢሮ ያገለገለን ተሸከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች የሚሸጠዉን ያገለገለን ተሸከርካሪ በስራ ሰዓት

ኤስ ኦ ኤስ ኪንደርዶርፍ ኢንተርናሽናል የአፍሪካና መካከለኛዉ ምስራቅ ቢሮ ያገለገለን ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 14, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሁለተኛ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ኤ.ቢ.ኤች.ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር ተበዳሪው በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘቡን

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ላንድ ክሩዘር ደብል ጋቢና ፒክ አፕ የስሪት ዘመን 2014 አቅም፣ 1300 HP ስሪት ጃፓን በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያየ አይነት ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር PPPDS/NCB/008/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት

MSI Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Supplies, Drugs, Equipment and Laboratory Reagents

Reporter (May 20, 2026) TENDER FOR PURCHASE OF MEDICAL SUPPLIES, DRUGS, REAGENTS AND EQUIPMENT MSI Ethiopia is a non-governmental and

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተለያዩ የደንብ ልብሶች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ ብግጨ /ዕግ/43/09/2018 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተለያዩ የደንብ ልብሶች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አጀንዳ፣ የጠረጴዛ ካላንደር እና የእንኳን አደረሳችሁ ካርድ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ሙሊፋ 43/2018 ዓ.ም በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

MSI Ethiopia Reproductive Choices Intends to Purchase Two (2) New Plug-in Hybrid Electric Vehicle (PHEV) Double-cabin Pick up 2025.

Reporter (May 20, 2026) INVITATION TO BID MSI Ethiopia Reproductive Choices is a non-governmental and non- profit making organization that

የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ጎማዎች ከህጋዊ አቅራቢዎች ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡ /ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ጎማዎች

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ BMC MSF/LP/07/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 20, 2026) ማስተካከያ ዳሸን ባንክ አ.ማ. ፣ ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-16 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በመላ አገሪቱ ፍላጎትን ላይ መሰረት ያደረገ የድርጅት ታክሲ አገልግሎት (corporate Taxi) የሚያቀርብ ታማኝ አጋር ይፈልጋል፤ በመሆኑም የድርጅት ታክሲ አገልግሎት (corporate Taxi) አቅራቢዎችን ለይቶ ለመቅጠር ይህን መግለጫ አውጥቷል