Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 11, 2025)   የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር – 18/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት

የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ae4b8912-1a2c-4fac-a7ac-9e993d10d948/open Lot Information

Arbaminch University፡ Procurement of Spare Part

Addis Zemen(Dec 11, 2025)   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት ወ/ሮ ብርቄ መኮንን እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ፍቃዱ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315266 በ30/8/2017

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ

ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች (ማሽነሪዎችና መኪናዎች) ማለስለሻ ቅባት፣ ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓም በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ውል በመግባት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 29, 2026) በውጪ ኦዲተሮች ሂሳብ ለማስመርመር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓም

Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Luugoo Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 28, 2026) Beeksisa caalbaasii R/Himattuun Aadde Taskiraat Jamaal fi R/himatamaa Obbo Naasir Diitamoo jidduu falmii raawwii jiru

Manni Qopheessaa Magaalaa Warqaa Bara Baajataa 2018 A.L.H Idileen Ijaarsa Pirojektii Misooma Koriidarii Caalbaasii Ifaa Baasee Dorgomsiisee Ijaarsisuu Barbaada.

Addis Zemen (May 29, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa 1ffaa Manni Qopheessaa Magaalaa Warqaa bara baajataa 2018 A.L.H Idileen Ijaarsa pirojektii

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የተፈጩ ጠጠሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የማጠናከሪያ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compressor 500Le” በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 08/2018 ድርጅታችን ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compresser 500Le” በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት

በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 29, 2026) ማስተካከያ በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/02/2018 በግንቦት 20

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ ሰኔ 30 ቀን 2019 ዓ/ም ድረስ ለ12 ወራት በህግ ጥላ ስር በመታረም ላይ ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ምግብና አገልግሎት የሚውል እህል ማጣፈጫ ቅመማቅመም፣ ንፁህ የምግብ ዘይት፣ ስኳር እና የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ሳሊ ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ. አደራጀዉ ወርቁ 2ኛ, ብርቱካን መብሬ