Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Oct 21, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/369cfcad-3e6a-4abb-8848-213bc5264a39/open Invitation for Bid Lot 140 ለአንድነት ፓርክ የወረቀት ማስወገጃ ማሽን በድጋሚ የወጣ
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ የወረቀት ማስወገጃ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter(Oct 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1197/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች
ኦሮሚያ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 19, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 216/92 እና 1147/2019 በተሰጠው ስልጣን
ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 19, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ