Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 18, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ  ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙትን የመንግስት መ/ቤቶች ያገለገሉ አሮጌ

በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምንክያት ንቃይ የእንጨት በሮች፤ የእንጨት ፓርቲሽኖች (አካፋይ)፤ የመፀዳጃ ቤት

የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምንክያት ንቃይ የእንጨት በሮች፤ የእንጨት ፓርቲሽኖች (አካፋይ)፣ የመፀዳጃ ቤት መቀመጫዎች፣ የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች፣ የአሉሙኒየም በሮች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ ሼልፎች፣ የወለል እምነበረድ፣ ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች እና የመሳሰሉትን እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Government(Oct 18, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f1d3be8a-01fd-4343-b47b-c9309b62404d/open  Invitation to Bid ሎት 15 ለተማሪዎች ምግብ

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የሸቀጣ ሸቀጥ እቃዎች ግዥ በድጋሚ የወጣ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 18, 2025)   ድጋሚ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዳንጎቴ የማሸጊያ ዕቃዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ ቲ.ጂ.ቲ ኢንተርፕራይዝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/91982 በ25/7/2015 ዓ/ም

በድጋሚ የወጣ የተለያዩ እና የማሽነሪ እና የቀላል ተሽከርካሪ ዕቃዎች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Hibret Bank Invites Bids for the Supply, Upgrade, and Implementation of Microsoft Windows Server 2022 (Standard Edition) and Microsoft Exchange Server Subscription Edition (Enterprise Edition).

ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ/ማ ያገለገሉ ባለ 20 ፊት 2 ኮንቴነሮችን ፍላጎት ላላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Apr 15, 2026) ያገለገሉ ኮንቴነሮች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አክሲዮን ማህበራችን ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ/ማ ያገለገሉ ባለ 20 ፊት 2 ኮንቴነሮችን ፍላጎት ላላቸው

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Afar Pastoralist Development Association (APDA) Invites Bids for the Supply of Lentils for a Reproductive Health Project in the Afar Region.

Reporter (Apr 15, 2026) BID INVITATION Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation with SONNE International wants to invite all

ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለትምህርት ቤቱ የሚስፈልጉ ግብዓቶች ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የተዘጋጀ በርበሬ፣ የተዘጋጀ ሽሮ፣ ጤፍ ወዘተ… እና ማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የብር ጌጣገጥ ዕቃዎች ባሉበት በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የአብክመ ውሀና ኢነርጅ ቢሮ እና ማእድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ በጀት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፎቶ ካሜራ፣ የጽዳት እቃዎች እና የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል