Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የገልባጭ መኪና ኪራይ አገልግሎት በድጋሚ የቁርጥ ዋጋ ግዥ የጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ የሚያገለግሉ ገልባጭ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ የሚያገለግሉ ገልባጭ መኪኖች ተከራይቶ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን የተባለ የበጐ አድራጐት ድርጅት ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን የተባለ የበጐ አድራጐት ድርጅት ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 11, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት፡– 1. የተለያዩ ህትመቶች ለሶስተኛ ጊዜ ለማሳተም 2. የተለያዩ የመማርና ማስተማር

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለሶስተኛ ጊዜ ለመግዛት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 11, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ከታች በሰንጠረዡ ስማቸው የተገለፁት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ተበዳሪዎች ከባንኩ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ተመላሽ ባለማድረጋቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መጋዘን እና የትራክተር ጋሪ /Trailer/ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሽጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የገቢዎች ሚኒስቴር የደረጃውን የጠበቀ የዳቦ እና የቆሎ ማቅረቢያ ባህላዊ ስፌት የሆነ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 04, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ec5fc58c-28ed-488c-8987-54b06c747b5b/open Lot Information

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ጎማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/ NCB/07/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና

The East Africa Skill for Transformation and Regional Integration Project (EASTRIP) Invites Eligible Bidders to Submit Proposals for the Procurement of Training Machineries, Equipment, and Tools (including Power Tools and Machineries), Measuring and Testing Devices, and Restaurant/Kitchen Equipment

Kotebe University of Education: Procurement of Sport Equipment

Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/35c966e6-ec96-4f21-a81c-f4125440bc51/open Reference

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ Truck Tractor with Trailer (minimum 40 Tons or 35 M3 Capacity የሆነ) ብዛት አራት ከመጋዝን ከሚያቀርቡ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያየሀገር ውስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ /01/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ

The Sidama Industrial Parks Development Corporation is Looking for a General Contractor Grade 1 (GC-1) to Execute the Phase 2 Works of the Containerized MBBR WWTP (Wastewater Treatment Plant) Project in the Yirgalem Integrated Agro Industry Park

Ethiopian Herald(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation of Bid for phase

ፌዴራል የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን: የኤክስሬይ ስካነር (X-RAY SCANNER) እና የገጠማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5bde7885-cc9b-4ad6-8e77-3b33161d48cd/open Reference

የቴፒ ከተማ የመጀ/ደ/ፍ/ቤት የግዥ/ፋ/ን/አስተዳደር የሥራ ሂደት በ2018 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች/ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ ላፕቶፕ፣ ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር፣ ኢብሰን እስካነር፣ CCTV Camera፣ Television እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ministry of Revenue: Procurement of Uniform Cloth

Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b4a8d312-0acb-4b2c-9f7b-fc13f88a096b/open Reference