Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 20, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/05/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የተሽከርካሪ ወንበር ልብስ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተሽከርካሪ ወንበር ልብስ ጨርቅ እና መረጋገጫ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ መስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት የኢትዮ ኮርያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት የኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ
በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የተሸከርካሪዎች የመኪና እቃ መለዋወጫ፣ የመኪና ጎማ ለመግዛት እና አሮጌ ብረታ ብረቶችን በመሸጥ ማስወገድ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣
በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት የኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ መስታወቂያ በአዲስ አበባ
የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌከትሮኒክስ እና የመኪና ጎማ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግንአ/11/2018 የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር
በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የተሸከርካሪዎች የመኪና እቃ መለዋወጫ፣ የመኪና ጎማ ለመግዛት እና አሮጌ ብረታ ብረቶችን በመሸጥ ማስወገድ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ
UNICEF Would Like to Announce the Pre-bidding Meeting Regarding the Rehabilitation and Reconstruction of Three (03) Schools in the Tigray Region
2merkato.com(Oct 22, 2025) Pre-Bidding meeting REHABILITATION/RECONSTRUCTION OF 03 Schools IN TIGRAY REGION IN TIGRAY REGION. LRFP-2025-9200320@ 02:00 pm on
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት፤ ምስራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ እና ሰሜን አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለቢሮ ኪራይ አገልግሎት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን
የሀዋሳ ከተማ አ/ስ/ፋ/ኢ/ል መምሪያ የኤሌክትሪክ ኬብል /electric Cable/ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አ/ስ/ፋ/ኢ/ል መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የLED ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካለው አቅራቢ ተጫራቾች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 20, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና
የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ምግብ ለማብሰል አገልግሎት የሚውል የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) የማገዶ እንጨት አቅርቦት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ሆማተ/822/2018 የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ምግብ
The Pharo Foundation Wants to Hire a Qualified Firm or Contractor to Manufacture and Supply Solar Mounting Structures (SMS) and Associated Electrical Accessories for Two Specific Water Supply Projects
2merkato.com(Oct 22, 2025) Pharo FoundationIFB Ref. no: PF/ITB/008/2025I. INVITATION FOR BID (IFB)Manufacturing and Supply work of Solar Mounted StructuresDate: