Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 20, 2025)   በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣

በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሀራጅ ጨረታ ቁጥር 005 /2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት ፖልስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርቶች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች የግንባታ ዕቃዎች፣ የመሬት ምንጣፎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Oct 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/2140d9b4-cab7-4865-a8ba-2be3498ba4bf/open 

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ የተለያዩ LED Light ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢኢግልድ 004/2018 ለድርጅታችን የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጀት (ኢኢግልድ) የfortigate Firewall Software License እድሳት ግዥ Configuration እና ስልጠና የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Federal High Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of Computer and Electronics Item

Government(Oct 22, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/68ea22dc-c8c9-4de2-a494-1a42797a0f38/open  Invitation to

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ በ2018 ዓ.ም የምርጥ ዘር መቋጠርያ ፖሊ-ባጎችን ለማሰራት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/18 ዓ.ም /ግዥ፣ የአገልግሎት እና ሽያጭ/፡- የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከህዳር 01 ቀን 2018 እስከ ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውንና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com(Oct 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የተነጠረ ሞራ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከህዳር

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 21, 2025)   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2018 ዓ.ም

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣ በር፣ መስኮት፣ የመብራት መስመር ዝርጋታ፣ የግድግዳ ሶኬት እድሳት ጥገና፣ የቧንቧ መስመር እና የሽንት ቤት መስመር ጥገና እና እድሳት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኤክስካቫተር ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አገልግሎት /እታ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025)   በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ

የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የሕክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የሕክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።