Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9bea8e71-c6d2-4f74-b611-683480cbba0d/open Reference Number: MWU-NCB-G-0100-2018-BID-Open Lot Reference: mwu/bid/የሰራተኛ ጥቅማ ጥቅም/የደንብ ልብስ ግዥ 2018
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የሰራተኛ ጥቅማ ጥቅም/የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዟቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ቁጥሮች 97/90 እና 216/92
ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዟቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የምግብ ዘይት ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በደብብ ጎንደር ዞን በነ/መዉጫ ከተማ የሚገኘዉ የራስ ጋይንት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ
የራስ ጋይንት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ 80,000 (ሰማኒያ ሽህ) ሊትር ፈሳሽ የምግብ ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የወልዲያ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የወልዲያ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮን/ኤጀንሲ የጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ ተመላሽ ጎማ፣ የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው ካላማዳሪ፣ የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው ፍላፕ፣ ያገለገሉ አሮጌ ተመላሽ የመኪና ባትሪ እና ባለ 5 ቁጥር አዲስ ሚስማር ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ገጠር መንገዶች ኮን/ኤጀንሲ
የጐጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለጥገና ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የጽዳት ዕቃ፣ ኮምፒውተርና የኮምፒውተር ተዛማጅ ዕቃዎች እና ዲጅታል ካሜራ በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጐጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለጥገና ጽ/ቤቱ አገልግሎት
በደ/ኢ/ክ/መንግስት በኮንሶ ዞን የከና ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግንባታዎችን ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት በኮንሶ ዞን የከና ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት የፈርኒቸር እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የመኪና ጎማ እና የወተት ተዋጽኦ ቬሪፊኬሽን መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የመ/ቁጥር-0155228 በአፈ ከሳሽ፦ ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚገለገልባቸው ተሽከርካሪዎች የተለያየ መጠን ያላቸውን የጎማ እና ባትሪ ዓይነቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጎማ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል/መ/ቴ/ት/ሥ/ቢሮ የሺንሸቶ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ 01/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል/መ/ቴ/ት/ሥ/ቢሮ የሺንሸቶ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ መድኃኒቶች እና ሬጀንቶች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የጽሕፈት እቃዎች እና የሠራተኛ ካፌ አገልግሎት /የምግብ እና መጠጥ አቅርቦት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ፡- መድኃኒቶች እና