Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Dec 08, 2025)   ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዌር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025)   ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. ዩኒየኑ ከአቀፋቸው መሰረታዊ ህ/ስ/ማህበራት ወደ ዩኒየኑ መጋዝን

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025)   ለ2ኛ ጊዜ የውጣ ግልጽ የጨረታማስታውቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሊቦ ከምከም ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት1 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት2 የመኪና ጎማ እና

የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ እና የብዙሀን መገናኛ እቃዎች ከተጫራቾች መካከል በማወዳደር በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Government(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d6e6b9a4-3c47-43e0-9491-41613c443af5/open Lot Information

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ የቧንቧ መለዋመጫ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Electric Utility Has Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the 33kV/0.4 Distribution Network Construction of 15 Rural Towns/Villages.

Ethiopian Herald (May 29, 2026) Specific Procurement Notice Template Request for Bids Small Works (Two-Envelope Bidding Process) Employer: Ethiopian Electric

የኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት ቤተልሄም ጋሻው እና የፍ/ባለዕዳ መኮንን ስንሻው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር  ኢ/ኤ/አገ/ሽ/ሪ/ግ/ጨ/06/2018 ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ

የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ጋምቤላ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ የእድሳት ሥራ ለማከናወን በግንባታ ሥራ ተቋራጭ የብቃት ማረጋገጫ ደረጃ Bc-4 Gc-4 እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማሠራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የዲጂታል ሚዲያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 29, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢ ፕድ 022/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሳሮን ክንፈ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አሸናፊ ክንፈ መካከል ስላለው

የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የታሸገ ውሃ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAC NCB 0011/2018 ዓ.ም የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ

በአብክመ ሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ፅ/ቤት ለእንስሳት ጤና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእንስሳት መድሀኒቶች እና የህክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ሚኪያስ ከድር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ነስረዲን ኦብሴ መካከል ስላለው የፍርድ