Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Dec 08, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን
የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዌር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. ዩኒየኑ ከአቀፋቸው መሰረታዊ ህ/ስ/ማህበራት ወደ ዩኒየኑ መጋዝን
በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የውጣ ግልጽ የጨረታማስታውቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሊቦ ከምከም ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት1 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት2 የመኪና ጎማ እና
የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ እና የብዙሀን መገናኛ እቃዎች ከተጫራቾች መካከል በማወዳደር በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Government(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d6e6b9a4-3c47-43e0-9491-41613c443af5/open Lot Information
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ የቧንቧ መለዋመጫ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Policy Study Institute፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (May 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c32f0367-5f3d-41c3-98d6-73fdc02d25ce/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮድ 4-33334 ተሸከርካሪ መለዋጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a99eadeb-9ea3-447b-98de-eac5d24b6179/open Lot Information
ኢረር የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ እቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፤ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ እቃዎች ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፤ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
በአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የፅዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር –ፈ/ህ/አጠ/ስፔ/ሆ 030/18 በአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ የፈለገ
The Federal Ministry of Agriculture Invites Eligible Bidders for the Procurement of Individual Consulting Service of GHG MRV Software and Data Management Specialist
Ethiopian Herald (May 29, 2026) REQUEST FOREXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES- INDIVIDUALCONSULTANT SELECTION) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name
Yuuniyeenii WHGQB Erar Meeshaalee Adda Addaa Tajaajila Kennaa Turan(moofaa) Gurguruuf Bahe Yuuniyeniin WHGQB Erar Meeshaalee Adda Addaa Tajaajila Adda Addaaf Ittin Fayadamaa Ture(moofaa) Caalbaasiidhaan Dorgomsiisee Gurguruu Barbaada
Addis Zemen (May 29, 2026) Beeksisa Caalbaasii Meeshaalee adda addaa tajaajila kennaa turan(moofaa) gurguruuf bahe Yuuniyeniin WHGQB Erar meeshaalee adda
የተሽከርካሪ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፡- እነ ጋሻው ድረስ እና በአፈ/ተከሳሽ፡- እነ አንደበት አዲሱ መካከል ስላለው
አፎሚያ የአረጋውያን መርጃ ማህበር የ2018 ዓ.ም ሂሳቡን ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፎሚያ የአረጋውያን መርጃ ማህበር በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 3171 በሲቪል
የአርባምንጭ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ሥር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን የተለያየ ዓይነት እህልና የማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በማሳወጅ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ሥር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን