Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Nov 07, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/579672ba-08c2-472f-9695-ef72b5021969/open Reference Number: SU-NCB-G-0002-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: SU/P/G/NCB/006/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የበሬ ስጋ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 07, 2025)   በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 06 /ት ፅ/ቤት የዕውቀት አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 06 /ት ፅ/ቤት የዕውቀት አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ድጋሜ የወጣ ለቢሮ ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት፤ ምስራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ እና ሰሜን አዲስ አበባ ቅርንጫፍ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት፤ ምስራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ እና ሰሜን አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድረው መከራየት ይፈልጋል

Government(Nov 07, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/30fc9771-bb31-46d0-acfa-7f8f0419356a/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0110-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 165 ለአንድነት

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: የመኪና መፈተሻ ሚረር በድጋሚ የወጣ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: ቲሸርት ላይ የቅ/ጽ/ቤቱን ስምና ሎጎ የማተም ስራ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d8889c88-0285-4b89-8a3e-6587f9c95e32/open Lot Information

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የፅዳት የማራያል ግዥ ለፕራይ ቤት15 መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7648e42e-6238-4f28-b78f-53ad73071331/open Lot Information

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት አቶ ጠበቃው አሰፋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጌታያውቃል ዳዊት መካከል ስላለው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎቶች የሚውሉ ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር- አ/አ/ፐ/ሰ/የሰ/ሃ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ/ቁ/04/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት

የይዞታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 536.85 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አብርሀም ቢርመታ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አሰለፈች ቢርመታ መካከል ስላለው

ከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት የጨረታ ቀን የተራዘመ መሆኑን ያሳውቃል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ቀን የተራዘመ መሆኑን ስለማሳወቅ በአብክመ አ/ብ/ዞን ከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት የመሬት ሊዝ

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት ዕቃ እና ፈርኒቸር በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026)  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ እንስሳትና