Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉና በድጋሜ ለሚወጣዉ ለግንደወይን ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፤ በከተማዉ ለሚሰራዉ የአደባባይ ግንባታ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የአገር ዉስጥ ፈርኒቸር፣ ዘመናዊ ፈርኒቸር፣ አደባባይ ግንባታ እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ስር የሚተዳደረው «ዳይካክ ሁለገብ ጋራዥ፤ ልዩ ልዩ አገልግሉቶች ኪራይ ማዕከል» በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 በቤት ቁጥር 9999 (ከሸገር ዳቦ ፊት ለፊት 100ሜ ገባ ብሎ) ያለውንና አጠቃላይ ስፋቱ 885 ስኩዌር ሜትር የሆነ ሰፊና ዘመናዊ ጋራዥ ባለበት ሁኔታ ማከራየት ይፈልጋል

Reporter(Oct 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/005/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን  ንብረቶች  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 29, 2025)   የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች