Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለ3ኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- ሀረ/ግ/ጨ/001/2018 መ/ቤታችን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ሐረር ቅ/ጽ/ቤት የቢሮ ኪራይ ጨረታ ለሁለት አመት የሚቆይ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Oct 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dce7c350-722b-4ff3-83bb-bca31a89b91c/open Lot Information
Prime Minister Office: Procurement of LED LAMP WARM WHITE
Government(Oct 30, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/73a2b252-3525-402b-b670-fbefd050b6a2/open Lot Information Procurement Reference Number: EBTBS-NCB-NC-0015-2018-PUR Object of Procurement: በአዲስ አበባ ከተማ
የኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት: በአዲስ አበባ ከተማ የተሟላ የሪፍሬሽመንት አገልግሎት እና ½ ሊትር ውሃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Oct 27, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉና በድጋሜ ለሚወጣዉ ለግንደወይን ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፤ በከተማዉ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉና በድጋሜ ለሚወጣዉ ለግንደወይን ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፤ በከተማዉ ለሚሰራዉ የአደባባይ ግንባታ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የአገር ዉስጥ ፈርኒቸር፣ ዘመናዊ ፈርኒቸር፣ አደባባይ ግንባታ እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa University፡ Procurement of Supplying Live Streaming Solution Equipment For Addis Ababa University
Government(Oct 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2e314d76-2702-4f11-8139-48044696630d/open Reference
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የሸንኮራ አገዳ ገለባ (ባጋስ) ከወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ወደ መተሃራ ስኳር ፋብሪካ ለማጓጓዝ የፓወር ትራክ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የሸንኮራ
የደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 26, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚከተሉትን መስፈርቶች
Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Layer -2 Network Switch, UPS Spare Parts & Bank Formats
Reporter(Oct 26, 2025) Invitation for National Competitive BidBid No.WB/SCM/035/25 Wegagen Bank S.C invites sealed bids from eligible bidders for
Ethiopian Coffee and Tea Authority: Procurement of Construction of Model Coffee Collection Center in South West Ethiopia Region (Bita, Sheko and Masha Woredas)
Government(Oct 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/eab8c9bc-e51e-4dc6-af29-770b2e5a81b2/open Reference
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 03 እና 10 ለሚያሠራቸው የግንባታ ሥራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 26, 2025) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 03
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት በተለያዩ ቀበሌ አዲስ የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ በምንጭ ማጎልበት በረዘርቫዬርና በቧንቧ መስመር መዘርጋት ሥራዎች ላይ የውሃ ግንባታ ባለሙያዎችን ወይም የውሃ ግንባታ እንዲሁም የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማውጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 5 /2018 ግዥ ፈፃሚው
The Horn Economic and Social Policy Institute (HESPI) Has Issued a Call for Consultancy Service to Produce Promotional and Educational Videos
Capital(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። The Horn Economic and Social Policy InstitutePO Box 2692 code
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በሸካ ዞን ማሻ ከተማ ማሻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና የቢሮ የውበት /የጽዳት ዕቃዎች/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በሸካ ዞን