Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 08, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የፓርኪንግ መቆጣጠሪያ ማሽን ገጠማና ተያያዥ ስራዎች ጨረታ ገነት ሆቴል የመኪና ፓርኪንግ ቦታ አሰራር ስርዓት
ገነት ሆቴል የመኪና ፓርኪንግ ቦታ አሰራር ስርዓት ለመቆጣጠር የፓርኪንግ ስርዓት መቆጣጠሪያ ማሽን ገጠማና ተያያዥ ስራዎችን የሚሰሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 08, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሚሚ አብርሀም እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/89215 በ8/6/2016
የቦታው ስፋት 207 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 08, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስቃወቂያ የሐራጅ ቁጥር፤ አማራ ባንክ/31/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ
አማራ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት እና የፋብሪካ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ወንደሰን ወርቅነህ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ትዕግስት አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 167213
የቦታው ስፋት የጋራ መጠቀሚያን ጨምሮ 98.87 ካ.ሜ ባለ ሁለት መኝታ ቤት ሐራጅ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሶዴም ሃይፖ ክሎራይት 10%፣ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ፣ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-03/2018 የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእንቁላል ዶሮና ኬጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእንቁላል ዶሮና ኬጅ
የፌዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ እና ትጥቅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የፌዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ እና
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኝ የዲዴሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኘው ወረዳው መንገድና ሎጂስቲክ ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች የሚገኙትን መንገዶች ሕጋዊ የሆኑትን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሽነሪ በመከራየት ጠጠር መንገድ ጥገና ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስር ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያ፣ ህትመትና የህትመት ውጤቶች፣ ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ክሎሪንና የውሃ መመርመሪያ ሪኤጀንት፣ የመኪና ጎማ ግዥ፣ በወግዲ ከተማ የማህበረሰብ መዝናኛ ግንባታ፣ ግንባታ፣ በወግዲወረዳ ውስጥ ለሚገነባ ሼድ ግንባታ የእጅ ዋጋ ማስገንባት እና የህንፃ መሳሪያ ዕቃ በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሀገራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለግብርና ኖራ ማሸጊያ አገልግሎት የሚውል ከረጢት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የግብርና ኖራ ማሸጊያ ከረጢት ግዥ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር 040 /18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና
The Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission, Harar Branch Office (ECC- SDCBOH), Has Received a Grant from the FPS SLAP Project to Implement a Small-Scale Irrigation Construction at Lega Areba Kebele, Gumbi-Bordede Woreda, West Hararghe Zone, Oromia Regional State
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for Open BidFor Construction of Small-Scale Irrigation Scheme
Livestock Development Institute: Procurement of Small Square Baller
Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7eeff11a-c370-4e04-83e2-4054d5d16850/open Reference
የልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ገዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር ልዲቁኮ-01/2018 የልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን