Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሸ በጀት የእሬሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሴቶች የመጸዳጅያ ክፍል ግንባታ፣ የእራሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት /MHM/ና ለመሀል አምባ መዋዕለ ህጻናት ትምህርት ቤት የቦኖ ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለኢንጌ፣ ጅማ ወለ፣ ለገሬኖ ና ለአበዘት ጤና ጣቢያ አመድ መቅበሪያ ና ለአበዘት ጤና ጣቢያ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ጎላጎል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ድቬንተስ ዊንድ ቴክኖሎጂ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Jinka University፡ Procurement of Design, Supply, Installation, Testing, and Commissioning of Solar PV System

Government(Dec 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3b0a2cb7-ae78-489a-a9a1-65a028557039/open Reference

The United Nations World Food Programme in Addis Ababa, Ethiopia Invites Interested and Qualified Companies to Submit Their Expressions of Interest (EOI) for Provision of Inland (Local) Freight Transport Services to WFP

2merkato.com(Dec 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  INVITATION FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI)Ref.EOI-ETCO-LOG-2025-11For Provision of Inland (Local) Freight Transport Services to WFP

Catholic Relief Services/ Ethiopia (CRS/Ethiopia) Would Like to Invite Experienced and Potential Travel Agent

Reporter(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   TENDER NOTICE Travel Agency Services TENDER REFERENCE# CRS-SC-2025-17 Catholic Relief

MSF-Holland Wants to Hire an Eligible and Qualified Contractor to Perform Water Well Drilling Services

Reporter(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። TO ALL DRILLING CONTRACTORS OF CATEGORY

ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ/ማ ባስገነባው ሁለገብ የንግድ ማዕከል ፊት ለፊት በምድር ላይ ባለው ክፍት ቦታ ለሱቅ የሚውል ክፍል በጨረታ አወዳድሮ ውብ እና ሳቢ በሆነ መልኩ አስውቦ ለመጠቀም ለሚፈልግ ተጫራች ቦታውን ለማከራየት ይፈልጋል

የሳሪስ ልማት ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና ላፕቶፕ፣ ጠረጴዛ እና ባለመስታወት ሼልፍ እና የቢሮ ተሽከርከሪ (የማናጀር) ወንበር እና የእንግዳ (ባለ ወንፊት ወንበር) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Positive Action for Development (PAD) Wishes to Announce the Extension of the Deadline for the Construction of Guard Houses at Ejere Kebele and Tulu Lencha Kebele in Gida Ayana Woreda, East Wollega Zone, Oromia Region

2merkato.com(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION TO TENDERTender Extension For the construction of Guard house

የግዮን ሆቴል ድርጅት የአገር ባህል ምግብ ቤት እና ዋና አካባቢ ያሉ መዝናኛ ጎጆዎችን ጣሪያ ዕድሳት በሣር ሽፋን ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ የግዮን ሆቴል ድርጅት

Welthungerhilfe Would Like to Invite Eligible Certified Audit Firms Registered with AABE to Submit Their Technical & Financial Proposal for Auditing the Financial Documents WHH-ETH

Reporter(Dec 03, 2025)   INVITATION FOR EXTERNAL AUDIT SERVICE Welthungerhilfe is one of the biggest development organizations in Germany with