Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 29, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አናንኤል ጌቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ንጉሴ ሲማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 105537 በ22/6/2016
የይዞታው ስፋት 395 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8c5d0edf-7db8-4ad8-98e1-e077cad183f7/open Reference Number: ECC-NCB-G-0266-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/G/2018/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የተፈጥሮ አበባ ግዥ
Addis Zemen(Dec 29, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሳሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሳሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በዋናው ግቢ ለአዘጋጀው የፉትሳል መጫወቻ ሜዳ ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአቅራቢዎች ለማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) ኤግዚቢሽን ማዕከልና ገበያ ልማት ድርጅት EXHIBITION CENTER & MARKET DEVELOPMENT ENTERPRISE የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት
የምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት በ2018 ዓ/ም ለታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውሉ ጥሬ ሰብሎችና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት በ2018 ዓ/ም ለታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውሉ ጥሬ ሰብሎችና የተለያዩ
የእድገት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የእድገት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት አመት
የማዕከላዊ ኢትዮ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ አገልግሎት የሚውል የቁፋሮ ዕቃዎች፣ የድንጋይ ክሬሸር መለዋወጫ፣ ፓምፕና ጀነሬተር እና ለከባድ መኪኖች አገልግሎት የሚውል ጎማ ከነ ከመነዳሪ ግዥን ለማከናወን ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) ሀገር አቀፍ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 የማዕከላዊ ኢትዮ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ
CARE Ethiopia Invites Bids for the Procurement of 8,100 Sasso Variety Pullets and 1,620 Bovans Brown Pullets, Along with 1.8 Kg of Concentrate Feed Per Pullet, for In-school Adolescent Girls and Boys in Six Intervention Woredas of East Hararghe Zone, Oromia Region
Reporter(Dec 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። BID INVITATION FOR THE PROCUREMENT OF
አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና ሌሎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አዓኮማ አ.ማ 06/2018 አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች የተቀመጡትን በግልጽ
ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን የሱፍ ካፖርት፣ የዝናብ ልብስ እና ካልሲ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OT/12/2025-26 1. ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን የሱፍ ካፖርት፣ የዝናብ ልብስ እና ካልሲ
አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ለቀጣይ አምስት አመት (ከ2019/26- 2023/30) መሪ እቅድ (SIRATAGIC PLAN) በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶችን ወይም ባለሙያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ድርጅታችን ለቀጣይ አምስት አመት (ከ2019/26- 2023/30) መሪ እቅድ (SIRATAGIC PLAN) በዘርፉ
ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ተሸከርካሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት