Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ወልማ 03/2025 እ.አ.አ ሎት-1 በድጋሚ አጠቃላይ የማህበሩን መዋቅራዊ አደረጃጀት በሕጋዊ አማካሪ ድርጅት ለማስጠናት እና ሎት-2
ወላይታ ልማት ማህበር በድጋሚ አጠቃላይ የማህበሩን መዋቅራዊ አደረጃጀት በሕጋዊ አማካሪ ድርጅት ለማስጠናት እና በቀድሞ አበላ አባያ እርሻ ልማት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ያሉትን የተለያዩ አይነት ከአገልግሎት ዉጭ የሆኑ ተሸከሪካሪ አካላት ብረታብረቶችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጎማ ግዥ ለመፈፀም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደኢመባ ቁጥር 03/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለግሬደር – አገልግሎት የሚውል ባለ
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለግሬደር – አገልግሎት የሚውል ባለ ሽቦ ጎማ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በመስኩ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 24, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ