Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Oct 22, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉርድ ሾላ አካባቢ ሊያስገነባ ላቀደው 2G+G+12 ሕንፃ የጂኦ ቴክኒካል ጥናት /የአፈር ምርመራ/ ስራ ለመስራት
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉርድ ሾላ አካባቢ ሊያስገነባ ላቀደው 2G+G+12 ሕንፃ የጂኦ ቴክኒካል ጥናት /የአፈር ምርመራ/ ስራ ለመስራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/027/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት
ዳሽን ባንክ የመኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/05/2018 ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን
ቡና ባንክ አ.ማ. መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 22, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ