Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አድምቃቸው ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘላለም መኮንን መካከል

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 02, 2025)   በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር

በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 005 ሽያጭና አገልግሎት/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሐረሪ/ህ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተዘጋጀ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማ በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ከተማ የሚገኘው የቀለም፣ የፒቪሲ ታይልስ እና የቲንካን ጣሳ ፋብሪካዎችን ከ2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 15/04/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የአካባቢ ጥበቃ እና ደህንነት ጥናት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

ሞሐ የለስላሳና መጠጦች ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በአለም አቀፍ ደረጃ በማምረቻ ኢንዱስትሪ የሚሆንና እውቅና ያለው ኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ ፕላኒንግ/RP (Enterprise Resource Planning) ሲስተም ተግባራዊ በማድረግ ጥቅም ላይ ለማዋል ይፈልጋል

በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል አገልግሎት ጽህፈት ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኙ የንግድ እና የመኖሪያ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች በሊዝ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የድንገተኛ አደጋ መዳረሻ መንገድ ግንባታ በጎዴ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣ ሮቤ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር SSNT-T588 የኢትዮጵያ አየር

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሐረሪ ሪጅን የእስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ እና የተለያዩ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረቶች እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ቁርጥራጭ አልሙኒየም ኬብሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው የG+1 የቢሮ ማስፋፊያ ግንባታ ስራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፡ Procurement of ቆሎ 2nd Round

Government(Nov 26, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b381d841-e952-486b-b487-8dd19097e9eb/open Lot Information Procurement