Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር 002/25 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ደረቅ ጭነት /ፒክ አፕ/ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ድስታጥሩ ፋንታዬ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አሰበ ነጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

የቦታው ስፋት 630 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Ethiopian Herald(Dec 03, 2025)   Request for Bids Goods-Re-Bid (One-Envelope Bidding Process) National competitive Bidding (NCB) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopian Flood Management Project (E-FMP)

The Ministry of Water and Energy Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Three Motorized Boat During Flooding Time for Emergency Works to Deliver to Ministry of Water and Energy Head Office

Government(Dec 03, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/47ab9646-11a1-43d6-aa6b-1651741fbf66/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0237-2018-PUR Object of Procurement: ለአባያ ካምፓስ ለላብራቶሪ አገልግሎት

Arbaminch University:ለአባያ ካምፓስ ለላብራቶሪ አገልግሎት የሚውል የ Chemical ግዥ በድጋሚ የወጣ (4)

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የወገራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የኤክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ ለህንፃ ቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች እድሳትና ጥገና የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን ለመለየት ይፈልጋል

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ሰማያዊ እስከሪብቶ፣ ቁርጥራጭ ጨርቅ (Rag)፣ የእጅ ጓንት፣ የሹራብ ጓንት፣ ጥንድ እና የፕላስቲክ ጓንት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 005/18 ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን

የባሕር ዳር አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ አገልግሎት ማዕከል አድራሻ ባሕር ዳር አባይ ማዶ ቀበሌ ህዳር 11 ከኮበል ኢንዱስትሪ ጎን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025)   ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ አገልግሎት ማዕከል አድራሻ ባሕር ዳር አባይ ማዶ ቀበሌ

Boro Shinasha Development Association Would Like to Invite Eligible Auditor to Audit the Organization’s Book of Account for the Consecutive Year 2025-2027.

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation to Bid The Boro-Shinasha Development Association (BORO-SDA) has

በምዕራብ ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የደጋ ዳሞት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የጽህፈት መሳሪያ እና ዲዝል ጀነሬተር በናፍጣ የሚሰራ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Ministry of Industry፡Procurement of PhotoCopy Machine, Laptop Computer Core i 5 and Printer

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9629614a-4b82-4113-af54-8088344faf91/open Reference

Hawassa University: Procurement of Cobblestone Road Construction

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2e105567-398e-4b19-8440-c52cb8efc5e8/open Reference

በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ ፍ/ቤት የግዥና /ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቡድን ለእናርጅ እናወጋ ወረዳ ፍርድ ቤት እና ለፈ/ብርሀን ን/ወ/ፍ/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የጽፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር/ የፋብሪካ ውጤት፣ ህትመት እና አነስተኛ የእጅ መሳሪያ እንዲገዛላቸው በጠየቁት መሰረት ግዥውን ለመግዛት ይፈልጋል

በአ/ብ/ክ/መንግሥት/በደ/ወሎ/ዞን የለገሂዳ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  በአ/ብ/ክ/መንግሥት/በደ/ወሎ/ዞን የለገሂዳ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ