Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/085e6c46-9d93-4939-8049-6ded8bc9b6cf/open Lot Information
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: ለአንድነት ፓርክ የፍሎረሰንት ላምፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር GGWW-EO-WASH-CW-2-2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሸ በጀት የእሬሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሴቶች የመጸዳጅያ ክፍል ግንባታ፣ የእራሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት /MHM/ና ለመሀል አምባ መዋዕለ ህጻናት ትምህርት ቤት የቦኖ ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር GGWW-HO- WASH-CW-3 2018 በማእከላዊ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለኢንጌ፣ ጅማ ወለ፣ ለገሬኖ ና ለአበዘት ጤና ጣቢያ አመድ መቅበሪያ ና ለአበዘት ጤና ጣቢያ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 36/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ
የማዕከላዊ ኢትጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በዩኒሴፍ በጀት የተፋጠነ የትምህርት ቤት ዝግጁነት በሃዲይሳ ቋንቋ የተዘጋጁትን የመማሪያ ማስተማሪያ መጻሕፍት ህትመትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 009 የማዕከላዊ ኢትጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በዩኒሴፍ በጀት የተፋጠነ
Ethiopian Electric Power Would Like to Extend the Deadline for the Submission of Expressions of Interest for Reference No. EEP/FP-3/REO1/01/2026
Ethiopian Herald (May 29, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE)
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ የታጠበና ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Ethiopian Herald (May 29, 2026) ማስታወቅያ ቁጥር 01/2018 ለምርት አገልግሎት የሚውል የሃገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል ለመግዛት የወጣ ማስታወቂያ ክፍል አንድ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የህግ አገልግሎት የተዘጋጀ ደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/43be1dde-13a9-43e0-b402-951253d5a684/open Lot Information
University of Gondar፡ Procurement of ICT Equipment/ለዲያግኖስቲክ ማስተባበሪያአገልግሎት የሚውል የላፕቶፕ ግዥ
Government (May 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/20ff4346-aef3-4f61-b3a7-00d0cdbf0f26/open Lot Information
Ministry of Finance፡ Procurement of Spare Parts
Government (May 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bf31b2e9-c098-4444-8b9e-f5b56d36fba6/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተሸከርካሪ መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1124cf89-44e0-40c2-8f8f-ec5e33e5bf47/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የመኪና እቃዎች መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/77aad110-01c2-4eec-83af-e188869bea7b/open Lot Information