Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Oct 26, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0029/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት

ዳሽን ባንክ ንብረት የመኖርያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Reporter(Oct 26, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ድርጅታችን የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን በቡና ኤክስፖርት

የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን በቡና ኤክስፖርት ሥራ ላይ የተሠማራ ሲሆን እ.ኤ.አ ነሐሴ 31, 2025 የተጠናቀቀውንና በ”IFRS” የተሠራ የአንድ ዓመት ሂሣብ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል

Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የኢንዱስትሪ፣ የመኖሪያ ቤት ሕንፃ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋ ዓለም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የአይ.ሲ.ቲ.፣ የአይ.ኦ.ኤም.ድ፣ የቢ.ኢ.አይ.፣ የጋርመንት፣ የሆቴል፣ የአግሮ ፕሮሰሲንግ ዕቃዎች እና የተለያዩ ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሸገር ከተማ የለገጣፎ ኩራ ጅዳ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በህጋዊ ኤጀንሲ የጥበቃ ሠራተኞችን በውሃ ጉድጓድ ጣቢያ በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የለገጣፎ ኩራ ጅዳ መጠጥ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በመስኩ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን

Ethiopian Public Health Institute: Procurement of Laboratory Itemed for Referral and Reference Directorate

Government(Oct 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4673daec-ee79-446b-a763-ac56539512ef/open Reference

Dire Dawa University: Lot 87 Procurement of Student Cafeteria Polypropylene Dining Table and Chair

Government(Oct 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e2de6cc3-517d-478a-ae22-10a38654db08/open Reference

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች የዓይን መነፅር ሥራ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 25, 2025)   ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር RE-LP/OT/10/SIG/2018 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን ህንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የህንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በህንጻ ስር የሚገኙትን ሁለት ክፍሎችን ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a1dd4b70-b3a1-4c21-9037-937fbc4ab83e/open  Reference

Ministry of Revenue፡ Procurement of Sanitary Equipments

Government(Oct 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d80aeb59-6efc-431f-a754-2f48d5870801/open Reference