Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 24, 2025)   የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ

የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አልታዬ ገ/ዩርጊስ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ስፍራሽ በቀለ መካከል ስላለው

የቦታው ስፋት 154 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየግልፅ ጨረታ ሰነድ ቁጥር NCB/OACELTD/AMF/ 08/2018 በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል

በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ ለምድር ሚዛን አገልግሎት የሚውሉ መሳሪያዎችን በማቅረብ እና ነባር ሚዛኑ ላይ በመግጠም አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ለማድረግ አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ እና በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Livestock Development Institute: PROCUREMENT OF UNIFORM AND CLOTHS / የደንብ ልብስ ግዥ/

Government(Oct 23, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3c7a3eb4-b029-4f59-a012-b35ed661f2cd/open Reference

አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የአሸዋ ምርት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 23, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር

በቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ንአስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የእስቴሽነሪ እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን እና የመናህሪያ በር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ለይቶ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ጎንደር ዞን የሰዴ ሙጃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግን/አስ ቡድን በ2018 በመደበኛ በጀት የጽህፈት መሳርያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት እቃ፣ የመኪና ጎማ፣ የደንብ ልብስ እንዲሁም ህትመት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ ተጯራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Be’kur(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2018 የአማራ ሚዲያ

Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of IT Equipment

Government(Oct 23, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር

Alert Comprehensive Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Kitchen Materials

Government(Oct 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

በሰሜን ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የአዴት ከተማ አስ/ገን/ጽ/ቤት ለአዴት ከተማ አስተዳደር ለመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 20, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  በሰሜን ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የአዴት ከተማ አስ/ገን/ጽ/ቤት ለአዴት ከተማ አስተዳደር ለመንግስት መስሪያ

የወረታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወረታ ከተማ አስተዳደር