Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 07, 2025)   የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 018 ፣ 019 ፣ 020፣ 021/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Nov 06, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b86ca988-dd8c-4a63-b45c-2a3489df2bb8/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0109-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 164 ለአንድነት ፓርክ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: ሎት 164 ለአንድነት ፓርክ የጽዳት እቃዎች ግዥ በድጋሚ የወጣ

Addis Zemen(Nov 06, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪከት ስም እና አድራሻቸው ከታች በተመለከተው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ከባንኩ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ በገቡት የብድር ውል መሠረት ተመላሽ ለማድረግ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ እና በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 06, 2025)   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት ቤተል አሸናፊ ወ/ኪዳን እና የፍ/ባለዕዳ እነ እሸቱ ወ/ኪዳን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/199197 በ25/07/2017

የቦታው ስፋት 197 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ክብረ አረጋውያን ምግባረ ሰናይ ድርጅት ከጃንዋሪ 01 ቀን 2025 እስከ ዲሴምበር 31 ቀን 2025 ዓ.ም. ያለውን ጠቅላላ አመታዊ የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ ክብረ አረጋውያን ምግባረ ሰናይ ድርጅት

Documents Authentication and Registration Service: Procurement of Car Rent

Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6199eb17-55f2-48f3-8591-463d38f8c283/open Reference

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ለማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪ እና መኪና አወዳድሮ ማስጠገን ስለሚፈልግ የተገለጸውን መመሪያ መረጃዎች በማቅረብ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል

የውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን ያገለገሉ የተለያዩ ማሽነሪዎችንና ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም መለዋወጫዎችን ለመሸጥ ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማራዘሚያ አድርጎበታል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ጨረታ ጊዜ ማራዘም ማስታወቂያ

Livestock Development Institute: Procurement of SMS Platform Service /አጭር መልእክት አገልግሎት ግዥ/

Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/aa5630d6-b1c6-4cae-81c4-4be085f9edbf/open Reference

The Supreme Court of Oromia Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Different Printing Services/Materials

Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Invitation for Bid Title: procurement of different Printing Procurement reference number: SCO/NCB/02/2018.E.C 1. The

Ethiopian Customs Commission:የአንድ ቢሮ እና የሁለት አዳራሾች የማስዋብ (interior Finishing Work) ስራዎች መ/ቤታችን በሚያቀርበው ዲዛይን መሰረት ለመስራት የማቴሪያል እና የእጅ ዋጋን ጨምሮ ግዥ

Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/87bea283-c9f0-456a-888f-bffcad1f7ab7/open Reference

Safaricom Ethiopia is Seeking Prequalified, Reputable Suppliers for the Rental or Provision of Horizontal Directional Drilling (HDD) Equipment, Associated Tools, and Transportation Services for Their Fiber Optic Deployment

2merkato.com(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። EXPRESSION OF INTEREST FOR THE PROVISION

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ቢሮ አገልግሎት የጽ/መሳሪያዎችንና የቢሮ አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ቢሮ አገልግሎት