Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገለ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OAC, AMF/MS/01/2018 በኦሮሚያ ግብርና

በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ የተለያዩ ያገለግሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጥገና ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ማስታወቂያ ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ገዳ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ኤሌምቱ ኢንትግሬትድ ወተት ኢንዳሳትሪ አ/ማህበር ያገለገለ መኪና ሽያጭ 1. ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ሰነድ በጨረታ ማስታወቂያ ላይ

ኤሌምቱ ኢንትግሪትደ ወተት ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር ያገለገለ የጭነት መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሀገር መከላከያ ሚኒስተር በምዕ/ዕዝ የ402ኛ ዋልታ ኮር ለ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የፋብሪካ ምግብ ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 402/ኮር/ግ/ጨ/ቁ 02/2018 በሀገር መከላከያ ሚኒስተር በምዕ/ዕዝ የ402ኛ ዋልታ ኮር ለ2018 በጀት ዓመት

መሊቅ ስልጤ ኃላፊነቱ የተወሰነ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የአፈር ማዳበሪያ ምጥንና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ማመላለሻ

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተለያዩ የደንብ ልብሶችንና ጨርቆችን ለማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር፤ HU/CMHS/NCB/YedenebLibs/04/04/2018 BY የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ እና በአሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል

የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025)   ማስታወቂያ የአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ፍሬህይወት ጥሩነህ እና በአፈ/ተከሳሽ ሟች ኤልሳቤጥ ጥሩነህ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር

የንፋስ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት የጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ቁፋሮ ለማስቆፈርና ከ0-6 ዓመት ላሉ ህጻናት መጫወቻ ቦታ ስራ በስታንዳርዱ መሰረት ለመስራት ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Ethiopian Customs Commission:የሰራተኞች የደህንነት፣የስራ እና የጤና መጠብቂያ ዕቃዎች ግዥ

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5fafcded-1a38-4e49-899a-6ea79a5e2120/open Reference

Federal Prisoners Commission:procurement of Vehicles/diferent Car/2018 Budget Year***

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7fe5291e-8453-4843-8443-25ac5bcad6ce/open Reference

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Nov 17, 2025)   የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን