Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አድምቃቸው ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘላለም መኮንን መካከል
የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 02, 2025) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር
በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 005 ሽያጭና አገልግሎት/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የካልሲ ማምረቻ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 11/2018 የ2018 በጀት
የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የብረት እና ላሜራ ሼድ ግንባታ ለግንባታው በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት በክልሉ ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ
ደስ ጄኔራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን ሁለት ሞተር ሳይክሎች ጃፓን ስሪት ሞዴል KARIZMA፣ ህንድ ስሪት ሞዴል PULSAR 200 በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ደስ ጄኔራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን ሁለት
African Network for the Prevention and Protection Against Child Abuse and Neglect (ANPPCAN) -Ethiopia is Looking for the Services of External Auditor to Undertake Annual Audit for the Fiscal Years 2025-2027 and the Firm is Expected to Have a Good Knowledge of IPSAS (International Public Service Accounting Standards)
Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Call for External Audit Service African Network for the Prevention
አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ በቅጥር ጊቢው ውስጥ የሚገኘውን ምቹ የሆነ፣ በርካታ መኪኖችን ማስተናገድ የሚችል የፓርኪንግ ቦታ ላይ የራሱን መሰረተ ልማት እና ለፓርኪንግ አገልግሎቱ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አሟልቶ፤ እንዲሁም የባለቤቱን እና የራሱን የገቢ ድርሻን የተመለከተ ዝርዝር ሰነድ አቅርቦ አገልግሎቱን ለመስጠት ፍላጎቱ ያላቸው ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አዓኮማ አ.ማ 05/2018 አዲስ
DMC Construction Plc. Wants to Hire Qualified Subcontractors for the Labor-only Portion of the Structural Construction Works for Their High-rise Real Estate Project in Addis Ababa (the DMC Real Estate Mixed Use Apartment Building, Block A1 (3B+G+26))
Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። NOTICE OF INVITATION FOR BID 1. DMC Construction Plc. is
ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለ120 ሰራተኞች አጠቃላይ ጤና፣ የአይን፣ የጥርስ፣ የአደጋና የሞት የመድህን ሽፋኖችን ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ላስገነባቸዉ ባላ 23 ፍሎር ግዙፍ አራት/4/ መንታ ሪል እስቴት የሪስፒሽን ዲስክ እና ግርግዳ ስራዎች የእቃ አቅርቦት እና የእጅ ስራ በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ072/2018 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ