Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Dec 31, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/34/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ለአራተኛ

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 06 በምስራቅ በር ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 31, 2025) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየግዢ ጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 06 በምስራቅ

የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አውቶቢስ መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለ መብቶች 1ኛ መሀቡብ ሙስጠፋ 2ኛ/ ሰሚራ ሙስጠፋ 3ኛ/ ዚያዳ ሙስጠፋ 4ኛ/ ነኢማ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የቦንጋ ከተማ አስተዳደር በቁጥር 2060/08 መሠረት የኢኮኖሚ ክላስተር ህንፃ ለማስገንባት ይፈልጋል

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 2018 የበጀት ዓመት፡– 1. የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለአንደኛ እና ለሁለተኛ

125 ካ.ሜ. የሆነ መኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 31, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ለምለም አሸናፊ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

The Goba Woreda Agriculture and Land Office Invites Eligible Contractors for the Construction of the Wal Ta’i Azira Rehabilitation Small Scale Irrigation Project, Financed by the World Bank.

ወላይታ ልማት ማህበር የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ለማሳተም የሕትመት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በውል ለማሳተም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 31, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ወልማ 06/2025 ወላይታ ልማት ማህበር የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ለማሳተም የሕትመት አገልግሎት ግዥ

በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ LANDFILL CONSTRUCTION በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም ከ/ማዘ/ቤታ/አገ/ጽ/ቤት፡- 1. የግንባታው አይነት LANDFILL

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (Furniture) ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ኢአጽ/ግንአዳ/010/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (Furniture) ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።