Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 22, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ19/02/2018 እና በ22/02/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 22, 2025)   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/027/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለዉን በተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ

ዳሽን ባንክ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ አንድ (1) የሆኑ የሀገር ውስጥ እና የሀገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍ የመንገድ ሥራ አማካሪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የዶሎ አዶ አየር ማረፊያ የምህንድስና ዲዛይን፣ የጨረታ ሰነድ ዝግጅት፣ የኮንስትራክሽን ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ 1)     ለሚሸጡ ንብረቶች ውድድር ለሚሳተፉ ተጫራቾች የተዘጋጀ መመሪያ የስደተኞችና

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጉለሌ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሚስማሮች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የኮንክሪት ሚክሰር እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች